helenwame.com
African leaders should respect their constitutions, and step down when their term ends | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/2015/07/28/african-leaders-should-respect-their-constitutions-and-step-down-when-their-term-ends
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. African leaders should respect their constitutions, and step down when their term ends. July 28, 2015. This entry was posted in Uncategorized. ኦባማ በንግግር (ወሬ) A በተግባር D ኦባንግ ሜቶ. ለሕወሃት ሊቀመንበርነት የአባይ ወልዱና የዶ/ር ደብረጽዮን ቡድን የስልጣን ሽኩቻ ላይ ናቸው መቀሌ ላይ የፌዴራል ፖሊስና የክልሉ ልዩ ሀይል ከፍተኛ ጥበቃ እያካሄደ ነው →. Leave a Reply Cancel reply. Enter your comment here. Fill in your details below or click an icon to log in:. Email (Address never made public). Notify me of new comments via email.
helenwame.com
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ካሳ ተከፍሏቸው ከእስር እንዲፈቱ ተጠየቀ | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/2015/07/07/አቶ-አንዳርጋቸው-ጽጌ-ካሳ-ተከፍሏቸው-ከእ
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ካሳ ተከፍሏቸው ከእስር እንዲፈቱ ተጠየቀ. July 7, 2015. የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን የአንድ አመት የእስር ቤት ቆይታ ሲከታተል የቆየው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ መንግስት የካሳ ክፍያ በመፈጸም አቶ አንዳርጋቸውን በአስችኳይ እንዲፈታ ማሳሰቡን አለማቀፍ ሚዲያዎች ዘገቡ. ባለስምንት ገጽ ውሳኔውን በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን በኩል ለኢትዮጵያ ያቀረበው ድርጅቱ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በእስር ቤት ቆየታቸው ጭካኔ የተሞላበት ኢ-ሰባዊ ድርጊት እንደተፈጸመባቸው መግለጹን ዘ-ፋይናንሺያል ኤክስፕረስ የተሰኘ. ጋዜጣ ዘግቧል በድርጅቱ የስቃይ ሰለባ ግለሰቦችን ጉዳይ የሚከታተል ገለልተኛ አካል የአቶ አንዳርጋቸውን የእስር ቤት ሁኔታ ሲከታተል ከቆየ በኋላ ጥሪውን ማቅረቡን ጋዜጣው አመልክቷል.
helenwame.com
የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር የትግሉን ሜዳ ተቀላቀለ | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/2015/07/22/የአርበኞች-ግንቦት-7-አመራር-የትግሉን-ሜዳ
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር የትግሉን ሜዳ ተቀላቀለ. July 22, 2015. የበክኔል ዩኒቭርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑትና በቅርቡ ከዚሁ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ የተቀበሉት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በሳምንቱ መጨረ ሻ ኤርትራ መግባታቸው በኢትዮጵያውያን ዘንድ አብይ መነጋገሪያ ሆኖ ወጥቷል የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ የመሪውን ትግል ቦታ መሄድ ይፋ በማድረግ ኢትዮጵያውያን በአቅማቸው መጠን በትግሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርቧል. እነሆ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ድ/ር ብርሀኑ ነጋ በአካል ትግል ሜዳ ውስጥ ይገኛል የሚችል ሁሉ እንዲከተል መከተል የማይችል በያለበት ሆኖ ትግሉን እንዲያጧጡፍ አርነኞች ግንቦት ሰባት ጥሪ ያደርጋል’ ሲል ንቅናቄው ለኢትዮጵያ ህዝብ ባወጣው መግለጫ ጥሪ አቅርቧል. You ar...
helenwame.com
የትግል ፊሽካው ተነፍቷል በአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/2015/07/06/የትግል-ፊሽካው-በአርበኞች-ግንቦት-7-ለአን
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. የትግል ፊሽካው ተነፍቷል በአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ. July 6, 2015. ባለፉት ተከታታይ ቀናት የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ትግራይ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የወያኔን ሃይል ገጥመው የወያኔ መኮንኖችን ጨምሮ በርካታ የወያኔ ሰራዊት አባላትን እንደገደሉ በቃል-አቀባያቸው አማካኝነት ለኢሳት ቴሌቪዥን ገልጸዋል ውጊያው ቀጥሎ እንደሚገኝ በድጋሜ ዜናውን አብስረዋል. ሰብአዊ ሃይማኖታዊ መብታችንን የምናገኘው በጥረታችን ነው ከዚህ በኋላ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ሲል ብቻ ተአምረኛ ወይም ነብይ አይላክልንም: አምላክም ቢሆን የኛን ጥረት ይፈልጋል: አንድነት ሃይል ነው: ሁላችንም በዚህ ስርዓት ተበዳዮች ተሸባሪዎች ነን:. This entry was posted in Uncategorized. Leave a Reply Cancel reply.
helenwame.com
Helen Wame | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/author/helenderesawame
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. Author Archives: Helen Wame. Amnesty: Nær 100 drept i protester i Etiopia. August 9, 2016. Nærmere 100 mennesker ble drept da etiopiske sikkerhetsstyrker åpnet ild mot demonstranter flere steder i Etiopia i helgen, ifølge Amnesty International. Denne saken handler om:. Andre aktivister, opposisjonelle, øyevitner og en diplomat bekrefter overfor ulike. Føderal republikk på Afrikas Horn. Gammel kulturnasjon, keiserdømme til 1974. Hovedstad Addis Abeba. Protester i fl...
helenwame.com
Ethiopian journalist on fear of returning to prison | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/2015/07/14/ethiopian-journalist-on-fear-of-returning-to-prison
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. Ethiopian journalist on fear of returning to prison. July 14, 2015. 8220;I’m still scared that I might go back to prison” says journalist Tesfalem Waldyes. It’s never an easy decision: Should I interview someone who wants to talk in public, but who knows that a word out of line could mean arrest and imprisonment? I’ve wrestled with the issue before in Myanmar, also known as Burma, Zimbabwe, Iraq and elsewhere. 8216;Totally absurd’. 8220;We are only doing our jobs,&...
helenwame.com
About | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/abouthuman-rights-and-democracy-activists
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. Human rights and democracy activists. Leave a Reply Cancel reply. Enter your comment here. Fill in your details below or click an icon to log in:. Email (Address never made public). You are commenting using your WordPress.com account. ( Log Out. You are commenting using your Twitter account. ( Log Out. You are commenting using your Facebook account. ( Log Out. You are commenting using your Google account. ( Log Out. Notify me of new comments via email. June 13, 2016.
helenwame.com
አርበኞች ግንቦት 7 በወያኔ ላይ የሰነዘረውን ድንገተኛ ማጥቃት ተከትሎ ኃይለማርያም ደሳለኝ “ህዝብን አስፈቅደን ከሻብያ ጋር እንዋጋለን” አሉ | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/2015/07/07/አርበኞች-ግንቦት-7-በወያኔ-ላይ-የሰነዘረው
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. አርበኞች ግንቦት 7 በወያኔ ላይ የሰነዘረውን ድንገተኛ ማጥቃት ተከትሎ ኃይለማርያም ደሳለኝ ህዝብን አስፈቅደን ከሻብያ ጋር እንዋጋለን አሉ. July 7, 2015. አርበኞች ግንቦት 7 በተለያዩ ግንባሮች በወያኔ ላይ የከፈተውን ማጥቃት ተከትሎ ከወያኔ ጎራ የተምታቱ ዜናዎች እየተደመጡ ነው. ቀደም ሲል የተሰነዘረባቸውን ጥቃት ምንም ነገር የለም ብለው ለማድበስበስ የሞከሩት የወያኔ ሹማምንትና ካድሬዎች ዜናው በኢሳት ቴሌቪዥን ሬድዮ በተለያዩ ድረ-ገጾች እና በዋንኛነት ደግሞ በማህበራዊ መገናኛ ገጾች በስፋት በመዘገቡ ምንም ነገር የለም ከሚለው ወደ ተምታታ ዜና ማሰራጨት ተሸጋግረዋል. አይጋ ፎረም የሚባለውና በአፍቃሪ ወያኔነቱ የሚታወቀው ድረገጽ ደግሞ የመከላከያ ሰራዊቱ በሻብያ ተላኩ ያላቸውን ታጣቂዎች መማረኩን ዘግቧል. Enter your c...
helenwame.com
Obama’s Ethiopia visit legitimizes authoritarian government, critical expatriates say | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/2015/07/22/obamas-ethiopia-visit-legitimizes-authoritarian-government-critical-expatriates-say
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. Obama’s Ethiopia visit legitimizes authoritarian government, critical expatriates say. July 22, 2015. Long criticized for human rights abuses and attacks on press freedom, Prime Minister Hailemariam Desalegn and his ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front coalition has been in POWER. For more than two decades and captured every seat in May’s parliamentary elections. President Obama is poised to become the first sitting president to visit Ethiopia.
helenwame.com
(ሰበር ዜና) 6 የኦሮሞ ነፃነት ግንባሮች በቅንጅት አንድ ላይ ሊመጡ ነው * 4ቱ ተዋህደዋል | EthioTinsae.com
https://helenwame.com/2015/07/22/ሰበር-ዜና-6-የኦሮሞ-ነፃነት-ግንባሮች-በቅን
DEMOCRACY JUSTICE FREEDOM FOR ETHIOPIA. ሰበር ዜና) 6 የኦሮሞ ነፃነት ግንባሮች በቅንጅት አንድ ላይ ሊመጡ ነው * 4ቱ ተዋህደዋል. July 22, 2015. አርበኞች ግንቦት 7 በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የሕወሓትን ሰራዊት የማጥቃቱ ዜና በተጧጧፈበት ወቅት የኦሮሞ ነፃነት ግንባርም በሐረር የሕወሓት የጦር ሰፈር ላይ በከፈተው ጥቃት 28 የሕወሓት ወታደሮችን መግደሉን ትናንት ድርጅቱ መግለጹን ዘ-ሐበሻ ማስነበቧ ይታወሳል: ዛሬ በደረሰን ሰበር ዜና 6 የተለያዩ ኦሮሞ ነፃነት ግንባር ስም የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች ወደ አንድ ላይ በመቀናጀት ለለውጥ መዘጋጀታቸውን ነው:. ለዘ-ሐበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ እንደሚያመለክተው. 1ኛ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (በቦንሳ ሰባ የሚመራው). 2ኛ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (በዶ/ር ኑሮ ደደፎ የሚመራው). Leave a Reply Cancel reply.