ethioembassycanada.org
ኮንሱላር አገልግሎት
http://www.ethioembassycanada.org/consularam
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት. Newsletter - Ethiopia Today. Investment opportunity in Energy sector. የፓስፖርት አገልግሎት ለማግኘት ማወቅ የሚገባዎ አንዳንድ ነጥቦች. እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንሰጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈላጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ. በኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ሲሰጥ የነበረው አዲሱ ማሽን ሪደብል ፓስፖርት እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 2010 ጀምሮ. በኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽ/ቤቶች አማካኝነት ወደ አገር ቤት በመላክ ተሰርቶ የመጡትን የአገልግሎት ጥያቄዎች ለባለጉዳዮች የሚደርስበት. አሠራር ስለተዘረጋ እባክዎ ከጉዞ ወይም ከታደሰ ፓስፖርት ጋር በተያያዘ አገልግሎት ከመጠየቅዎ ቢያንስ 45 ቀናት አስቀድመው. ወስደው ከአገር ቤት ፓስፖርት. እንደ አዲስ ማመልከት ይጠበቅብዎታል.
ethioembassycanada.org
የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት
http://www.ethioembassycanada.org/consularam/2014-05-04-17-06-18
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት. Newsletter - Ethiopia Today. Investment opportunity in Energy sector. የተለያዩ ሰነዶችን ማረጋገጥ አገልግሎት. እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንሰጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈላጊውን ማስረጃዎች ከነፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ. ማንኛውም ለማረጋገጥ የሚፈለገው ሰነድ ከካናዳ መንግስት የመነጨ ከሆነ (ለምሳሌ - ያላገቡ መሆንዎትን የሚያረጋግጥ የልደት የምስክር ወረቀት እና የመሳሰሉትን ) መጀመሪያ ካሉበት አካባቢ ወደሚገኘው ኖታሪ ፐብሊክ በመሄድ ሰነዱን ካረጋገጡ በኋላ ኦታዋ በሚገኘው የካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ተረጋግጦ ወደ እኛ መምጣት አለበት. ለማረጋገጥ የሚፈልጉት ሰነድ ከኢትዮጵያ የመነጨና በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ ከሆነ በቀጥታ ወደኛ በመላክ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ. ለ ከካናዳ ...
ethioembassycanada.org
የሊሴ ፓሴ አገልግሎት
http://www.ethioembassycanada.org/consularam/lp
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት. Newsletter - Ethiopia Today. Investment opportunity in Energy sector. ሊሴ ፓሴ ወደ ኢትዮጵያ ጠቅልሎ ለመግባት ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የጉዞ ሰነድ ነው. መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ መደቡ ነጣ ያለና ከጀርባው ስም የተጻፈበት). አገልግሎቱ ያበቃውን ፓስፖርት መረጃ ያለበትን ማለትም ስም ፎቶግራፍ ፓስፖርቱ የተሰጠበትና ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰበትን ገጽ የሚያሳይ የተረጋገጠ ኮፒ ወይም ዋናውን ፓስፖርት ማቅረብ. ፓስፖርትዎ ከጠፋ ወይም ከሌሎዎት የትና መቼ እንደወሰዱት የሚገልጽ ማስታወሻ እንዲሁም በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ማስረጃ ዋናውን ከሁለት ኮፒ ጋር አያይዞ ማቅረብ. ቋሚ የካናዳ መኖሪያ ፈቃድ (PRC) ወይም. NEW YORK, USA.
ethioembassycanada.org
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት
http://www.ethioembassycanada.org/consularam/originid
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት. Newsletter - Ethiopia Today. Investment opportunity in Energy sector. የኢትዮጵያ ተወላጅነት መታወቂያ ካርድ አገልግሎት. አገልግሎቱን ለማግኘት ሲያመለክቱም ሆነ ሲረከቡ በአካል ወደ ኤምባሲ መቅረብ የግድ አይጠበቅብዎትም በመሆኑም አገልግሎቱን የምንሰጠው በዋናነት በፖስታ ቤት በኩል ተረክበን የምናስተናግድዎ በመሆኑ ወደ ኤምባሲው ሲልኩም ሆነ የተዘጋጀልዎትን የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ወደ እርሶ መልሰን ለመላክ ቅድሚያ የተከፈለበት አስቸኳይ ወይም የተመዘገበ የካናዳ ፖስታ ወይም Tracking Number ባለው FEDEX ወይም. ይጠቀሙ ኤምባሲው መታወቂያ ካርድዎ ከኢትዮጵያ እንደተረከበ በተቻለ ፍጥነት ይልክልዎታል. የኢትዮጵያ ተወላጅነት መታወቂያ ካርድ አሰጣጥ. 3በትውልድ ኢትዮጵያዊ መሆንን የሚያስረዳ ማስረጃ.
ethioembassycanada.org
Laissez Passer
http://www.ethioembassycanada.org/consular-service/laissez-passer
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት. Newsletter - Ethiopia Today. Investment opportunity in Energy sector. Laissez-passer is issued to an Ethiopian who is not holding a passport and going back to Ethiopia remains valid up to six months. A duly completed application form;. A proof of an Ethiopian citizenship (e.g. original birth certificate);. Two current picture size 3x4 cm and. Laissez-passer fee: $64.00 CAD. A self addressed Express Prepaid return envelope must be attached when an application is submitted by mail.
ethemb.se
Business | Ethiopian Embassy in the Nordic Countries
http://ethemb.se/diaspora/development-support/business
Welcome To The Ethiopian Embassy. Authentication & Legalisation. GERD bond and others. Knowledge and skill transfer. Call for Ethiopian Diaspora share your experience. Purchase the Bond and Put your Finger Print! Interview with Ethiopian living in Sweden. A Country of Many Contrasts. ለጨረታ የቀረቡ የመንግስት የልማት ድርጅቶች. የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ከመጋቢት 12 እስከ ግንቦት 12 ቀን 2008 ድረስ በጨረታ ላይ ለሚቆዩ 4 የልማት ድርጅቶች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎትና አቅም ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እና ትውልድ ኢትዮጵያዊያንን የጋበዘ መሆኑን እየገለጽን ዝርዝር መረጃውን ከዚህ በታች የተያያዘ መሆኑን እንገልጻለን.
ethioembassycanada.org
News
http://www.ethioembassycanada.org/news
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት. Newsletter - Ethiopia Today. Investment opportunity in Energy sector. Ethiopia, France to further ties in various fields. WHO says new strategy will improve health system in Africa. President Lauds Strong Ethio-US Cooperation. Almaz breaks 10,000m world record at Rio. Ethiopia set to host WHO Regional heath conference. Ethiopia, Canada to see increased security cooperation. PM Inaugurates Municipal Expressway Worth 4.2bln Birr. Page 1 of 65. WASHINGTON DC, USA. NEW YORK, USA.
ethioembassycanada.org
Visa Services
http://www.ethioembassycanada.org/consular-service/visa-services
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት. Newsletter - Ethiopia Today. Investment opportunity in Energy sector. Visa Requirements and Application Form. The Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia issues entry visas valid for up to. Six months for persons wishing to visit Ethiopia for different purposes. Note that all visas remain valid starting from the date of issue, not from the date of arrival! Canadians who cannot secure tourist visa from the Embassy for some reason can get one upon arrival. A note v...
ethioembassycanada.org
Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ottawa, Canada
http://www.ethioembassycanada.org/index.php
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት. Newsletter - Ethiopia Today. Investment opportunity in Energy sector. Joomla gallery extension by joomlashine.com. Http:/ www.ethioembassycanada.org/images/sampledata/image01.jpg. Http:/ www.ethioembassycanada.org/images/sampledata/image02.jpg. Http:/ www.ethioembassycanada.org/images/sampledata/image04.jpg. Http:/ www.ethioembassycanada.org/images/sampledata/image05.jpg. Http:/ www.ethioembassycanada.org/images/sampledata/image06.jpg. President Lauds Strong Ethio-US Cooperation.
SOCIAL ENGAGEMENT