asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: ሐውልትና አዲስ አበባ- ፪
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2015/05/blog-post_6.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Wednesday, May 6, 2015. ሐውልትና አዲስ አበባ- ፪. በመጀመሪያው ክፍል ጽሑፌ ማብቂያ ላይ የአገራችንን ሐውልት ነክ ጉዳዮች አስመልክቶ ካሉኝ በርካታ ሐሳቦች መካከል ለተገቢው ጀግና ተገቢውን ሐውልት በማቆም ጉዳይ ላይ እንደማተኩር ገልጬ ነበር፡፡ ይህንን ነጥብ ለማስተንተን አንድ የከተማችንን አደባባይና በአደባባዩ ላይ የቆመውን ሐውልት እንመልከት፡፡. 8221; በሚል ርዕስ በጻፍኩት ጽሑፍ (asnakesinesibhat.blogspot.com/2012/06/whom-are-we-treasuring.html) ሐሳብ ሰጥቼ ነበር፡፡ ዛሬስ? 8221; የሚል ጠያቂም አልተገኘም (ቢያንስ እኔ አልሰማሁም)፡፡ ብቻ ነገሩ ”ሾላ በድፍን” ሆኖ ቀርቷል፡፡. ፍጡርን ከፈጣሪው ማስቀደምስ ትክክል ነው ወይ? ሐውልትና አዲስ አበባ-...
asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: August 2012
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2012_08_01_archive.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Thursday, August 23, 2012. Should be your concern. Let's think as citizens, not as sworn enemies. Dancing over a fellow citizen's death is not Ethiopian. And remember, you will die, eventually, too. Photos from: The Reporter ( www.ethiopianreporter.com. What message is God conveying to us? And "What lesson are we going to get from all this? May God be the guardian for Ethiopia and its people! Tuesday, August 14, 2012. The Spirit of the Olympics III.
asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: July 2012
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2012_07_01_archive.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Saturday, July 28, 2012. The Spirit of the Olympics. It's 2:39 am, Saturday morning. I stayed up late to watch the opening ceremony of the 30th Olympiad, a.k.a. London 2012. It was a highly spectacular event; the colorful shows were mesmerizing. I cannot tell whether or not this ceremony was better than the 2008 Beijing event, but one thing's for sure, I just like what I saw. So, in the spirit of peace, love, respect, and harmony, let's enjoy the Olym...
asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: October 2012
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2012_10_01_archive.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Wednesday, October 24, 2012. የምር “ወንድ” እንሁን! ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ ልጽፍ ነው፡፡ በሦስት ምክንያቶች፡፡. ይህንን ብሎግ ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ. አብሮኝ ያለውን “አንድ ቀን በአገሬ ቋንቋ እጽፋለሁ፡፡” የሚለውን ሐሳቤን ለማሳካት፣. የዛሬው ርዕሴ ትንሽ ከበድ ያለ እና ድርጊቱም በአገር ደረጃ አሳፋሪ እና አሰቃቂ በመሆኑ በዓለም አቀፍ ቋንቋ ጽፌ አገሬን “ሰድቦ ለሰዳቢ” ላለመስጠት፣. ሦስተኛውና ዋነኛው ምክንያቴ ደግሞ ፡- ስለዚህ ዘግናኝ እና አሳሳቢ ጉዳይ ለመጻፍ ከአፍ መፍቻ ቋንቋዬ የተሻለ ቋንቋ ስላላገኘሁ ነው፡፡. 8221; ዓይነት አስተያየት ነበር የሰጡት፡፡. 8221; ብዙዎች ይህንን እንደሚሉ አይጠረጠርም፡፡ ነገር ግን፣ ይህንን. ይህንን ዓይነት ጭካኔ የተሞላበት ግድያ (...
asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: November 2013
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2013_11_01_archive.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Sunday, November 17, 2013. ኧረ ጎበዝ ምን ነካን? እኔ የምለው፣ ትችትን ወይም ተቃውሞን ያለስድብ መግለጽ. በፌስቡክ ላይ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ከሚሰጡ አስተያየቶች መካከል ብዙዎቹ ስድብና ዘለፋን ያዘሉ መሆናቸው በግሌ በጣም ያሳስበኛል፡፡ ያልተስማማንበትን ነገር ሲሆን በምክንያት፣ ካልሆነም እንዲሁ ”አልተስማማሁበትም” ብሎ መቃወም ሲቻል፣ በተራ የመንደር ስድቦች እና ጸያፍ ቃላት መዝለፍ ”ምን እየሆንን ነው? 8221;የሚያሰኝ ነው፡፡ ይህንን ለመረዳት በፌስቡክ ላይ ከወጡ በርካታ ዜናዎች ሥር የሚጻፉ አስተያየቶችን ማየት ይቻላል፡፡ እኔ ግን በተለይ ትኩረቴን የሳበውን አንድ ጉዳይ ብቻ አንስቼ የታየኝን ልል ወደድኩ፡፡. በጣም ችግር አለብን፡፡. 8221;ሳንቲም መልቀም” እኮ ለ”ሳን...ቴዲ ስግብግብ ...
asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: September 2014
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2014_09_01_archive.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Tuesday, September 9, 2014. ይህንን ጽሑፍ እየጻፍኩ ያለሁት ብዙ ጊዜ ኳስ ከማይበት የመዝናኛ ሥፍራ ቁጭ ብዬ ነው፡፡ ከፊት ለፊቴ ባለው ቴሌቪዥን ላይ ባለፈው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመት በሁለቱ የማንቸስተር ከተማ ክለቦች (ማንቸስተር ሲቲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ) መካከል በኢትሃድ ስታዲየም (የማንቸስተር ሲቲ ሜዳ) ላይ የተካሄደው ጨዋታ እየተላለፈ ነበር፡፡ የዚህ ጨዋታ ውጤት ለዩናይትዶች አሸማቃቂና አሳፋሪ ነበር፡፡ አራት ለ አንድ! ይህንን ለተመለከትሁ በኋላ፣. እኛስ እንዴት ነው የምንደግፈውን ቡድን የምናበረታታው? ብቻ ሆነው መገኘታቸው ቅር አሰኝቶኝ ስለነበረም ጭምር ነው ይህ ጥያቄ የተፈጠረብኝ፡፡. ከዚህ ተነስተን የቅዳሜውን የአዲስ አበባ ስታዲየም ድባብ ስንመለከት፣ በ...
asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: February 2015
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2015_02_01_archive.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Thursday, February 12, 2015. የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views: ጎንደሬው የጃማይካ ሰው. የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views: ጎንደሬው የጃማይካ ሰው. ዶ / ር በርናንድ ብራድሊ አንደርሰን ልደቱ ቅድስት ካትሪን ደብር ጀማይካ ዉስጥ ነዉ፡፡ ወሩ መስከረም፣ ቀኑ 21 ፣ ዓመተ ምሕረቱ 1944 ፣ አቆጣጠሩ በአዉሮጳውያን፡፡ ቅድስት ካ. Subscribe to: Posts (Atom). Windows Live Messenger Facebook. Http:/ www.danielkibret.com. የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibrets views: ጎንደሬው የጃማይካ . View my complete profile. Watermark template. Powered by Blogger.
asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: June 2012
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2012_06_01_archive.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Saturday, June 16, 2012. In Praise of Women. This week was all about “Fathers’ Day.” The media, the web, everybody’s talking about the day; how fathers are important in the lives of their children, the good deeds fathers do, …. All these are great, giving credit for the man of the house. Wednesday, June 13, 2012. Whom are We Treasuring? A place sought to become an industrial center. Fast forward to 2012. Sebastopol is still there. No statute f...Was i...
asnakesinesibhat.blogspot.com
The Way I See It...: ሐውልትና አዲስ አበባ
http://asnakesinesibhat.blogspot.com/2015/05/blog-post.html
The Way I See It. Personal Views on Universal Issues. Monday, May 4, 2015. ባለፉት ሳምንታት በአገራችን፣ በተለይም በአዲስ አበባ መነጋገሪያ ከነበሩት ጉዳዮች መካከል አንደኛው የቦብ ማርሌይ ሐውልት መቆም ነገር ነበር፡፡ ይህ ጉዳይ መነጋገሪያ ብቻ ሳይሆን መከራከሪያም ለመሆን የበቃው ”ቦብ ማርሌይ ለእኛ ምናችን ነው? 8221; ከሚል መነሻ ይመስለኛል፡፡ ከዚህ በመነሳትም በአንድ ወገን ”ሕይወቱን በአደንዛዥ ዕጽ. አበላሽቶ፣ መንምኖና አልቆ ለሞተ ዘፋኝ ሐውልት ለምን ይቆማል? 8221; በሚሉ፣ በሌላ ወገን ደግሞ ”የነጻነት ሰባኪና ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ላይ ቦታ እንዲኖራት አስተዋጽኦ ያበረከተውን ሰው በሐውልት ብንዘክረው ምን ይለናል? 8221; በሚሉ አስተሳሰቦች መካከል ክርክር ሲካሄድ ሰንብቷል፡፡. በበኩሌ የቦብ ማርሌ ሐውልት በአዲስ አበባ. 8221;...